በጣሊያንና አካባቢ የምኖሩ ኢትዮጽያዉያንና ትዉልደ እትዮጽያዉያን በኢትዮጽያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የበየነ መረብ ዉይይት አካሄዱ


ነሓሴ 09 ቀን 2013 ዓ ም በሮም የኢፌዲሪ ኤምባሲ ባዘጋጀዉ የበየነ
መረብ ዉይይት ላይ የዲያስፖራ ኤጄንሲ ዋና ዳርክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት ተገኝተዉ  የመክፈቻ ንግግር አድጎአል::  በጣሊያንና አካባቢ የምኖሩ ኢትዮጽያዉያንና ትዉልደ ኢትዮጽያዉያን እስካሁን
እያደረጉት ላሉት  ጠንካራ ድጋፍና ትብብር ምስጋና ካቀረቡ ቦሃላ አሸባሪዉ
ህዋሀት አገራችንን ለመበታተን በከፈተዉ ጦርነት መላዉ ኢትዮጽያዉያን  ከመከላከያ ጎን መቆሙን አንስተዉ ዲያስፖራ እያደረገ ያለዉ ድጋፍ ተጠነክሮ
እንድቀጥል ጥሪ አቅርቦል :: ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በአገራችን ስላላዉ ወቅታዊ ሁኔታ ሰፊ
ማብራሪያና ገለጻ ሰጥቶአል   የኢትዮጽያ መንግስት ያደረገዉን የተናጠል
ተኩስ አቁም እርምጃ ፋይዳዉን አንስተዉ አሸባረ ህዋሃት ግን ይህንን ባለመቀበል ዕድሜ ያልደረሱ ህጻናት ጭምር ወደ ጦርነት በማሰገባት
አገራችንን ለመበታተን ጦርነት ከፍተዉብናል::  በአሸባሪ ህዋሃት የተከፈተብን
ጦርነት በአንድ ግንባር ብቻ ሳይሆን የውጭ ቅጥረኞችንና  የኢትዮጽያ
ጠላቶችን ጭምር በማስተባበር መሆኑን አንሰተዉ በፍጹም እንደማይሳካ አረጋግጦላቸዋል::  ጠላት የተዛቡ መረጃዎችንና የዉሸት ፕሮፖጋንዳዎች  በማመንጨትና በማሰራጨት 
ይህንንም የኢትዮጽያን ዕድገትና አንድነት ከማይፈልጉ አካላት ጋር ተባብሮ በመስራት የሚዲያ ዘመቻ እያካደብን እንደለ
በማንሳት ሁላችሁም ይህንን መመከት አለባችሁ ብሎአል:: በመቀጠልም ከዚህ በፊት የተመሰረተዉ  የዲያስፖራ አደረጃጀት እንድጠናከሩ  የተጀመሩ የድጋፊና የተብብር ስራዎች ተጠናክሮ እንድቀጥሉ ጠይቆአል ::  በስብሰባ ላይ የተሳተፉ የዲያስፖራ አባላት በበኩላቸዉ አሸባሪ ህወሃት የከፈተብንን
ጦርነት ኢትዮጽያ በአሸናፊነት እንደሚታጠናቅቅ ጥርጥር እንደሌላቸዉ አንስተዉ  ቀደም ሲል የተጀመረዉን ድጋፍ በተለየ መንገድ አጠናክሮ እንደሚቀጥሉ
ቃል በመግባት ስብሰባዉ ተጠናቆአል::   
Back to Home

More News ..

The Education Ministry of Ethiopia, call the Government of Sweden to rebuild schools ruined by the conflict in Ethiopia. Read More


Impacts of Green legacy of Ethiopia Read More


National Dialogue is an instrument to reach a national consensus. Read More


The GERD as a site of cooperation: By PM Abiy Ahmed Read More


Press Briefing Summary Read More


Biweekly press briefing of the Ministry of Foreign Affairs Read More


Ethiopians and people of Ethiopian descent in #Italy and #Greece donate 120,783 euros to support displaced people in Ethiopia Read More


Launch event of the Global Action on Green Development of Special Agricultural-Products: "One Country One Priority Product Read More


በጣሊያንና አካባቢ የምኖሩ ኢትዮጽያዉያንና ትዉልደ እትዮጽያዉያን በኢትዮጽያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የበየነ መረብ ዉይይት አካሄዱ Read More


ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በጣልያን የቻይና አምባሳደር ከሆኑት ክቡር ሊ ጁንኋ ጋር ተወያዩ Read More


Read More News...

VISITOR COUNT
TODAY COUNT:   123
THIS WEEK:   899
THIS MONTH:   2863
THIS YEAR:   2863
TOTAL:    31760
         Services
      * Visa Service
      * Document Authentication
      * For Diplomatic Community
      * For Bussiness Community
      * Government E-Services
         Media
      * Week in the Horn
      * Press Release
      * Speech
      * Articles

Subscribe Our News Posts