ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በጣልያን የቻይና አምባሳደር ከሆኑት ክቡር ሊ ጁንኋ ጋር ተወያዩ


በጣልያን የኢፌዲሪ ልዩ መልእክተኛና ባለሙሉ  ስልጣን አምባሳደር የሆኑት ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በጣልያን የቻይና ኤምባሲ በመገኘት በጣልያን የቻይና አምባሳደር ከሆኑት ክቡር ጁንኋ ጋር የሁለቱን አገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር በትብብር መስራት ስለሚቻልባቸው ጉዳዮች ተወያይተዋል፡፡ ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ለቻይናው አቻቸው ስለ አገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ገለፃ ያደረጉ ሲሆን በቻይና በኩል የውስጥ ችግራችሁን ያለማንም ጣልቃ ገብነት መፍታት ትችላላችሁ በማለት በአለም አቀፍ መድረኮች እየተደረገ ስላለው ድጋፍ አመስግነዋል፡፡ ክብርት አምባሳደሯ አያይዘውም ኢትዮጵያና ቻይና ለረጅም ጊዜ የቆየ የተጠናከረ ግንኙነት እንዳላቸው አንስተው በቀጣይ ይህንን ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሰራ አረጋግጠዋል፡፡ ክቡር ክቡር ጁንኋ በበከኩላቸው በቻይና በኩል ለኢትዮጰያ የሚደረገው ድጋፍ የሚቀጥል መሆኑን ገልፀው የቻይና እምነት ሁሌም ቢሆን ችግሮች ሲያጋጥሙ በሀገር በቀል መፍትሄዎች ብቻ መፈታት እንዳለባቸው ነው፡፡ ለዚህም በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ባለመግባት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል፡፡ በቀጣይም በትብብር ለመስራት ከስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡H.E. Ambassador Demitu Hambissa
Confers with Chinese Ambassador to Italy H.E. Li JunhuaAmbassador Extraordinary and
Plenipotentiary of the Federal Democratic Republic of Ethiopia H.E. Ambassador
Demitu Hambisa confer with the Chinese Ambassador to Italy  H.E. Li Junhua. The two sides discussed on
the areas of cooperation to strengthen the bilateral relations. During the
meeting H.E. Ambassador Demitu Hambissa explained the current situation in
Ethiopia and expressed appreciation for the government of China for the support
extended to Ethiopia in different international forums. The Ambassador
underlines that China refrains from interfering in the internal situation and
supported Ethiopia to solve the internal Problems independently. H.E. Li Junhua
on his side explained that China always believes in solving problems that arise
in a country with indigenous solutions and affirmed that china will continue
supporting Ethiopia. The two sides agreed to work together.
Back to Home

More News ..

Launch event of the Global Action on Green Development of Special Agricultural-Products: "One Country One Priority Product Read More


በጣሊያንና አካባቢ የምኖሩ ኢትዮጽያዉያንና ትዉልደ እትዮጽያዉያን በኢትዮጽያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የበየነ መረብ ዉይይት አካሄዱ Read More


ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በጣልያን የቻይና አምባሳደር ከሆኑት ክቡር ሊ ጁንኋ ጋር ተወያዩ Read More


ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከጣልያን ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Read More


H.E. Amba. Demitu Hambisa Confers with H.E. Adolfo Urso Read More


The Best practices of Ethiopia's School feeding programme presented during the UN Food system pre-summit held on 26-28 July 2021. Read More


The United Nations Food System pre-summit takes its second day in Italy, Rome . Read More


The Ethiopian delegations led by Minister of Agriculture H.E. Oumer Hussein are partaking in the UN Food system pre-summit kicked off on 26 July 2021 in Rome Read More


በጣሊያን ሮም የኢፌዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ደሚቱ ሃምቢሳ በሮም ከሚኖሩ ከተለያዩ የዲያስፖራ አደረጃጀቶች ጋር በወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ; Read More


ከኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ከክቡር ዶክቶር አብይ አህመድ የተሰጠ መግለጫ Read More


Read More News...

VISITOR COUNT
TODAY COUNT:   40
THIS WEEK:   759
THIS MONTH:   145
THIS YEAR:   26265
TOTAL:    26265
         Services
      * Visa Service
      * Document Authentication
      * For Diplomatic Community
      * For Bussiness Community
      * Government E-Services
         Media
      * Week in the Horn
      * Press Release
      * Speech
      * Articles

Subscribe Our News Posts