በጣሊያን ሮም የኢፌዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ደሚቱ ሃምቢሳ በሮም ከሚኖሩ ከተለያዩ የዲያስፖራ አደረጃጀቶች ጋር በወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ;


ሐምሌ 17 ቀን 2013 ዓ ም በኤምባሲዉ ለዲያስፖራ አደረጃጀት በተዘጋጀዉ  የዉይይት መድረክ ላይ ክብርት አምባሳደር ተገኝተዉ በተለያዩ አገራዊና ወቅታዊ
ጉዳየች ላይ ማብራሪያ ሰጥቶአል::በዚሁ መሰረት   የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌት በስኬት መጠናቀቁና ስድስተኛዉ አገራዊ
ምርጫ በስኬትና በሰላም መጠናቀቁ ኢትዮጽያዉያን አንድ ከሆኑ ምንም እንደማያሸንፋቸዉ ማሳያ መሆኑ ተገልጾል::  መንግስት ለትግራይ ህዝብ የሚቀርበዉ የሰብኣዊ ድጋፍ እንዳይደናቀፍና ህዝቡ
የክረምት ወራትን በመጠቀም እርሻ እንድያርስ የተናጠል የተኩስ አቁም ማድረጉን አንስተዉ ነገር ግን አሸባሪዉ ህወሃት ይህንን  የመንግስትን በጎ እርምጃ  በተለመደዉ  መልኩ
ለእኩይ ተግባር በመጠቀም ራሱን እንደገና ለጦርነት በማዘጋጀት በአማራና በአፋር ክልል ወሰን  አካባቢዎች ዕድሜ ያልደረሱ ህጻናትን  ጭምር ከፊት በማሰለፍና በማሰተፍ   ጦርነት የጀመረ
ከመሆኑም  በላይ ወደ ትግራይ የሚሄደዉ ዕርዳታ እንዳይደርስ መንገድ
በመዝጋት እንድስተጎገል  ያደረገ  መሆኑን ማብራሪያ ቀርቦ  ድያስፖራዉ ተወያይቶል ::  ስለሆነም  የአሸባሪዉ
ህወሃት ተግባር ዓለም አቀፍ  ሰብኣዊ መብት ጥሰት መሆኑን የዲያስፖራ
አደረጃጀት አመራሮች   በግልጽ  ከማንሳታቸዉም
በላይ የዓለም ማህበረሰብና ዓለም አቀፍ ተቆማት  ሊያወግዙት  እንደሚገባ አጽኖት ሰጥተዉ ተወያይቶአል ::  በመጨረሻም  ከዚህ
በፊት  ዲያስፖራዉ ያደርግ የነበረዉ የድጋፍ ስራዎች በጥሩ አፈጻጸም
ላይ መሆናቸዉ ተገምግሞ  ይሄዉ  ተጠናክሮ እንደሚቀጥል መግባባት ላይ ተደርሶል ::      
Back to Home

More News ..

Launch event of the Global Action on Green Development of Special Agricultural-Products: "One Country One Priority Product Read More


በጣሊያንና አካባቢ የምኖሩ ኢትዮጽያዉያንና ትዉልደ እትዮጽያዉያን በኢትዮጽያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የበየነ መረብ ዉይይት አካሄዱ Read More


ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በጣልያን የቻይና አምባሳደር ከሆኑት ክቡር ሊ ጁንኋ ጋር ተወያዩ Read More


ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከጣልያን ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Read More


H.E. Amba. Demitu Hambisa Confers with H.E. Adolfo Urso Read More


The Best practices of Ethiopia's School feeding programme presented during the UN Food system pre-summit held on 26-28 July 2021. Read More


The United Nations Food System pre-summit takes its second day in Italy, Rome . Read More


The Ethiopian delegations led by Minister of Agriculture H.E. Oumer Hussein are partaking in the UN Food system pre-summit kicked off on 26 July 2021 in Rome Read More


በጣሊያን ሮም የኢፌዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ደሚቱ ሃምቢሳ በሮም ከሚኖሩ ከተለያዩ የዲያስፖራ አደረጃጀቶች ጋር በወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ; Read More


ከኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ከክቡር ዶክቶር አብይ አህመድ የተሰጠ መግለጫ Read More


Read More News...

VISITOR COUNT
TODAY COUNT:   94
THIS WEEK:   651
THIS MONTH:   2383
THIS YEAR:   20137
TOTAL:    20137
         Services
      * Visa Service
      * Document Authentication
      * For Diplomatic Community
      * For Bussiness Community
      * Government E-Services
         Media
      * Week in the Horn
      * Press Release
      * Speech
      * Articles

Subscribe Our News Posts