በጣሊያን የኢፊዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በጣልያን ባሪ ከተማ በሲያም ባሪ ምርምርና ጥናት ተቋም ከኢትዮጵያ ጨምሮ ከተለያዩ አገራት የተውጣጡ ተማሪዎች ምረቃ ፕሮግራም ላይ በመገኘት መልዕክት አስተላለፉ


ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ አገራችንን ጨምሮ ከተለያዩ  አፍሪካና መካከለኛው ምስራቅ አገራት ተውጣጥተው በተቋሙ ትምህርታቸውን የተከታተሉ
ተማሪዎች ምርቃት ላይ ተገኝተው ከአገራችን መጥታ ትምህርቷን ለተከታተለችው ተማሪ ሂንሴን ጋሩማ የምስክር ወረቀት አበርክተዋል።
በጣልያን ባሪ ከተማ የሚገኘው ሲያም ባሪ የተሰኘው ተቋም በዘላቂ ልማት፣ ግብርና እና  ምግብ ደህንነትና  እንድሁም የጥናትና  ምርምር ስራዎችን ይሰራል።ተቋሙ ጣልያንን ጨምሮ በ13 የሜዲትራኒያን አገራት የተቋቋመ ሲሆን ከአውሮፓ ሕብረት እንዲሁም ከጣልያን
የልማት ትብብር ጋር በመሆን ምርምር ስራዎቹን ያከናውናል።ክብርት አምባሰደሯ በምርቃት ፕሮግራሙ ላይ ባደረጉት ንግግር  ተቋሙ ዘላቂ ልማት ላይ አተኩሮ እየሰራ መሆኑን  አመስግነው በተለይም ደግሞ በምግብ ደህነትና በአካባቢ ደህንነት ላይ ትኩረት
ሰጥቶ መስራቱን አበረታተዋል። በተጨማሪም ተቋሙ ለተለያዩ አገራት ተማሪዎች የትምህርት እድል ማመቻቸቱንና ልምድ ልውውጥ እንዲኖር
ማስቻሉን አድንቀዋል።በዕለቱ  የተመረቀችው ተማሪ ሂንሴን
ጋሩማ ከሌሎች አገራት ከመጡ ተማሪዎች ጋር በመተባበር በሰረችዉ  የመመረቂያ
ፕሮጀክት ጤፍን ከሌሎች ዘሮች  ጋር በመቀላቀል የተለያዩ  ምግብ አይነቶች ማለትም እንደ ደረቅ ብስኩቶች፣ ፓስታ፣ መኮሮኒ እንዲሁም ቀላል
ምግቦችን ለማዘጋጀት ምርምር አድርጋለች።ክብርት አምበሳደር ደሚቱ ተቋሙ ተቀማጭነታቸውን በሮም ካደረጉና ከተቋሙ ጋር በትብብር ከሚሰሩ አገራት
አምባሳደሮች ጋር ባተዘጋጀው ስብሰባ ላይ ተሳትፈው አገራችን በግብርናው ዘርፍ እያከናወነቻቸው ስላሉ ስራዎች እንዲሁም ግብርናን
ለማዘመንና ዘላቂ ልማት ለማምጣት በአገር አቀፍ ደረጃ ስለተቀረፀው የ10 አመት እቅድ አብራርተው ከተቋሙ ጋር እንዲሁም በተቋሙ
ከተካተቱ አገራት ጋር በትብብር መስራት ስለሚቻላባቸው ጉዳች ተወያይተዋል። 
Back to Home

More News ..

ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከጣልያን ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Read More


H.E. Amba. Demitu Hambisa Confers with H.E. Adolfo Urso Read More


The Best practices of Ethiopia's School feeding programme presented during the UN Food system pre-summit held on 26-28 July 2021. Read More


The United Nations Food System pre-summit takes its second day in Italy, Rome . Read More


The Ethiopian delegations led by Minister of Agriculture H.E. Oumer Hussein are partaking in the UN Food system pre-summit kicked off on 26 July 2021 in Rome Read More


በጣሊያን ሮም የኢፌዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ደሚቱ ሃምቢሳ በሮም ከሚኖሩ ከተለያዩ የዲያስፖራ አደረጃጀቶች ጋር በወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ; Read More


ከኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ከክቡር ዶክቶር አብይ አህመድ የተሰጠ መግለጫ Read More


H.E. Ambassador Demitu Hambisa presented her credential to the International Fund for Agricultural Development (IFAD) President H.E. Mr. Gilbert Houngbo on 12th of July 2021. Read More


በጣሊያን የኢፊዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በጣልያን ባሪ ከተማ በሲያም ባሪ ምርምርና ጥናት ተቋም ከኢትዮጵያ ጨምሮ ከተለያዩ አገራት የተውጣጡ ተማሪዎች ምረቃ ፕሮግራም ላይ በመገኘት መልዕክት አስተላለፉ Read More


በጣሊያን የኢፊዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በጣልያን ባሪ ከተማ በሲያም ባሪ ምርምርና ጥናት ተቋም ከኢትዮጵያ ጨምሮ ከተለያዩ አገራት የተውጣጡ ተማሪዎች ምረቃ ፕሮግራም ላይ በመገኘት መልዕክት አስተላለፉ Read More


Read More News...

VISITOR COUNT
TODAY COUNT:   5
THIS WEEK:   1243
THIS MONTH:   543
THIS YEAR:   14444
TOTAL:    14444
         Services
      * Visa Service
      * Document Authentication
      * For Diplomatic Community
      * For Bussiness Community
      * Government E-Services
         Media
      * Week in the Horn
      * Press Release
      * Speech
      * Articles

Subscribe Our News Posts