ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሐምቢሳ በጣሊያን የተለያዩ አካባቢዎች በተለይ በፔድሞንተ እና ኢሚሊያ ሮማኛ ክልሎች በቆሻሻ አሰባሰብ፣ አወጋገድ እና መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል እንዲሁም በውጤታማ የሃይል አጠቃቀም ዙርያ ከፍተኛ እውቅናን ካተረፈው IREN Ambientie and AMIAT ካምፓኒ ፕሬዚዳንት ዶ/ር Christian (04-06-2021 published) Read More


በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት በጣሊያንና አካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ-ኢትዮጵያዉያን ጋር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አሁን የደረሰበት ሁኔታ እና ግድቡን ዳር ለማደረስ በቀጣይ በአንድነት መደረግ ስላለበት የተጠናከረ ድጋፍን በተመለከተ ከ180 በላይ ተሳታፊዎች በተገኙበት ውይይት ተካሂዷል። (24-05-2021 published) Read More


ክብርት አምባሳደር ደሚቱ በጣሊያ ቱሪን ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢንቫይሮመንት ፓርክ ፕሬዚደንት ኢማኑኤላ ባረሪ ጋር በኢትዮጵያ ተመሳሳይ ፕሮጀክት እየተሰራ በመሆኑ ከተቋሙ ጋር በትብብር መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አድርገዋል። (10-05-2021 published) Read More